You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
DW Amharic የነሐሴ 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዲዖ ዞን ራጴ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። በሶማሌ ክልል ከካሉብ እና ሒላላ በሚገኝ የተፈጥሮ ጋዝ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለማቋቋም ያቀደ የ2.5 ቢሊዮን ዶላር ሥምምነት በኢትዮጵያ መንግሥት እና በናይጄሪያው ዳንጎቴ ግሩፕ መካከል ተፈረመ። በመቶዎች የሚቆጠሩ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሠራተኞች፣ የኮሚሽኑ ኃላፊ ፎልከር ቱርክ በጋዛ ጦርነት በግልጽ የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ እንዲደርሱ በደብዳቤ መጠየቃቸውን ሬውተርስ ዘገበ። አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ የፈጸመችውን ኃይለኛ ድብደባ አወገዙ።
DW Amharic የነሐሴ 09 ቀን 2017 የዓለም ዜና
በኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት በ71 ልጃገረዶች፣ 29 ሴቶች እና 2 ወንዶች ልጆች ላይ ከግጭት ጋር የተያያዘ ወሲባዊ ጥቃት መፈጸማቸውን የተባበሩት መንግሥታት እንዳረጋገጠ የዋና ጸሀፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሪፖርት አሳየ። በሁለት ወራት 15,000 ገደማ ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ተመለሱ። ከሶማሊያ መገንጠሏን ላወጀችው ሶማሌላንድ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ እውቅና እንዲሰጡ አሜሪካዊ ሴናተር ጥያቄ አቀረቡ። በፓኪስታን እና በሕንድ የጣለ ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ 260 ገደማ ሰዎች ገደለ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በአላስካ ይገናኛሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው።
የሶማሌ ኦሮሚያ ክልል ወራዳዎች፤ የቀጠለው ተቃውሞ በትግራይ፤ የአዲስ አበባ ጎርፍ
ሦስት ርዕሰ ጉዳዮችን ተመርጠዋል
በሶማሌ ክልል የአስተዳደር መዋቅር፤ የቀጠለው የፓርቲዎች እና ሕዝብ ተቃውሞ
የአካባቢው ማኅበረሰብ በፊናቸው ዛሬ ለአራተኛ ቀን በተለያዩ ወረዳዎች ተቃውሞ መቀጠሉ ተሰምቷል።
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ ማብቂያ ያገኝ ይሆን?
የሚታየዉን ሁለንተናዊ ቀዉስ የሚስተካከል ግን ታዛቢዎች እንደሚሉት ዘመነ-መሳፍንት ከሚባለዉ ዘመን ወዲሕ በጥንታዊቱ ሐገር የረጅም ዘመን ታሪክ ታይቶ አይታወቅም
ሶማሌ ክልል በሞያሌና ሌሎች አከባቢዎች ላይ ያወጣው አዲስ መዋቅር የገጠመው ተቃውሞ
የሶማሌ ክልል ውሳኔው የመልካም አስተዳደር ተግባራት ለማስፋትና ለህብረተሰቡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማዳረስ የታሰበ ቁልፍ ስትራቴጂ ቢለዉም፤ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርም ተቃውሞታል።
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ ማብቂያ ያገኝ ይሆን?
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ሥልጣን የያዙ ይሁኑ ተቃዋሚዎች ምንም አሉ-አደ,ረጉ፣ግጭት፣ጥቃት፣ ግድያ፣ እገታ፣ዘረፋና ስርዓተ አልበኝነት ግን ለኢትዮጵያዉያን የአዘቦት ትርዒት እስኪመስል ድረስ እንደቀጠለ ነዉ።የመንግሥት ባለሥልጣናትና ደጋፊዎቻቸዉ የቀዉሱን ንረት፣የሚያደርሰዉን ጥፋትና ምናልባት መፍትሔዉን የሚነግሯቸዉን ሁሉ የዚሕ ወይም የዚያ ጎሳ፣ ቡድንና ፓርቲ አባል እያሉ ከመፈረጅ ባለፍ እስካሁን መፍትሔ መስጠት አልቻሉም።ወይም አልፈለጉም።የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብታዊ ድቀት፣ ግጭት፣ ጥቃትና ምሥቅልቅሉ ኢትዮጵያዉያን ላይ የሚያደርሰዉ ጥፋት፣ አልበቃ ያለ ይመስል ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሐገራት ጋር የገጠመችዉ አተካራ ሌላ ጭንቀት ሆኗል
ማሕደረ ዜና፣ የቀይ ባሕር አካባቢ መንግሥታት ዉስብስብ ግጭትና ዉጥረት
ግራ- ቀኝ የቆሙት የህወሓት ፖለቲከኞች በጊዚያዊ ታክቲክ ላይ ያነጣጠረዉ የተቃራኒ ኃይላትን የመወዳጀት ብልሐት ያን ከጦርነት ያላገገመ ክልልን ከዳግም ጦርነት እንዳይሞጅረዉ እያሰጋ ነዉ
ማሕደረ ዜና፣ የቀይ ባሕር አካባቢ መንግሥታት ዉስብስብ ግጭትና ዉጥረት
ነሐሴ ላይ አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት አብዱረሕማን መሐመድ ኢሮ አዲስ አበባን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።ጉብኝቱ «በጠወለገዉ» የመግባቢያ ስምምነት ላይ ነብስ ከዘረባት እስካሁን ገሚስ የህወሓት መሪዎችን የክበቡ አካል ለማድረግ የሚዉተረተረዉ የሞቃዲሾ፣ ካይሮ፣ አሥመራ ገዢዎች አክሲስ ወይም ሥብስብ ምናልባት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦብነግ) ገሚስ መሪዎችን ሊያቅፍ፣ አጓጉል መዘዙ ከትግራይ እስከ ኦጋዴን ሊደርስ ይችላል።
ኢትዮጵያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ከያዮ እና ድሬዳዋ በዳንጎቴ ፊቷን ወደ ጎዴ አዞረች
የኢትዮጵያ መንግሥት ከናይጄሪያው ባለጠጋ አሊኮ ዳንጎቴ ጋር በፈጸመው “ስትራቴጂክ ሥምምነት” በሶማሌ ክልል ጎዴ የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት መዘጋጀቱን አስታውቋል።
የሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራ ማለቁንና የፊታችን መስከረም በይፋ ሊመረቅ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዛሬ ተናግረዋል። የእስራኤል ኃይሎች ዛሬ በጋዛ ባካሄዱት ድብደባ ቢያንስ 69 ሰዎች ተገድለዋል ሲል የጋዛ የሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ አስታወቀ። እንደ ኤጀንሲው 5ቱ በአንድ ትምሕርት ቤት ውስጥ ተጠልለው የነበሩ የጋዛው ጦርነት ተፈናቃዮች ናቸው። ከሞቱት ውስጥ እርዳታ በመጠበቅ ላይ የነበሩ 38 ሰዎችም ይገኙበታል። የሩስያ ባህር ኃይል ምክትል ሃላፊ ሜጀር ጀነራል ሚኻኤል ጉዳኮቭ ከዩክሬን ጋር በተካሄደ ውጊያ ረቡዕ ተገደሉ።
የግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
የቀጠለው የሐኪሞች ሥራ ማቆም አድማ፣ ህወሓት በመንግሥት ላይ ያቀረበዉ ወቀሳ ፣የጤና አገልግሎት ፈላጊዎች ቅሬታ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ የአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች ስራችንን እየሰራን ትግላችንን እንቀጥላለን ማለታቸው ሶማሊላንድ ከሶማሊያ መነጠሏን ያወጀችበት 34ኛ ዓመት በዛሬው የዜና መጽሔት ትንታኔ የሚቀርብባቸው ጉዳዮች ናቸው
ሶማሊላንድ ከሶማሊያ መነጠሏን ያወጀችበት 34ኛ ዓመት
የኢትዮጵያ መንግሥት ከአንድ አመት ከአራት ወር በፊት ከሶማሊላንድ ጋር የባሕር በርን ለንግድና ለወታደራዊ አገልግሎት መጠቀም የሚያስችል የተባለለት የመግባቢያ ስምምነት ፈርሞ ነበር።
ሶማሊላንድ ከሶማሊያ መነጠሏን ያወጀችበት 34ኛ ዓመት
እንደ ሀገር ከየትኛውም ዓለም አቀፍ ተቋም እውቅና ያላገችው ሶማሊላንድ እ.ኤ.አ. ግንቦት 18 ቀን 1991 ከሶማሊያ ተነጥላ ነፃ ሀገር መሆኗን አውጃለች።
የግንቦት 09 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ መንግሥት በሥራቸው ምክንያት በቁጥጥር ሥር ያዋላቸውን ጋዜጠኞች እንዲፈታ የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብቶች ተሟጋች የአፍሪካ ፕሮግራም አስተባባሪ ጥሪ አቀረቡ። የተባበሩት መንግሥታት በገንዘብ እጥረት ምክንያት በሶማሊያ እና በየመን ለመስጠት ያቀደውን የሰብአዊ ርዳታ ግብ ቀነሰ። በናይጄሪያ ቦርኖ ግዛት ታጣቂዎች 23 ገበሬዎች እና አሳ አጥማጆች ገደሉ። የእስራኤል ጦር ሐማስ ታጋቾችን እንዲለቅ ለማስገደድ በጋዛ ሠርጥ ከፍተኛ ወታደራዊ ዘመቻ ከፈተ። የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን እና የዩክሬን አቻቸው ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ ሊገናኙ የሚችሉት ሁለቱ ሀገራት ሥምምነት ላይ ከደረሱ በኋላ ብቻ እንደሆነ ክሬምሊን አስታወቀ።
የሚያዚያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሚያዚያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና በዳፍሩርዋ ኤል ፋሸር በተካሄደ ግጭት ቢያንስ 57 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተሰማ።ሰላማዊ ሰዎቹ የተገደሉት የመንግስት ጦርን የሚወጋው ፈጥኖ ደራሹ ኃይል ትናንት በከተማይቱ ባካሄደው ድብደባ ነው። የሶማሊያና የአሜሪካን ኃይሎች አሸባብ ጥቃት በከፈተበት በአዳን ያባል በጋራ ባካሄዱት የአየር ጥቃትና ውጊያ 12 የቡድኑን ሚሊሽያዎች መግደላቸውን የሶማሊያ መንግስት ዛሬ አስታወቀ። የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ ከፍተኛ አማካሪዎቻቸው በፓሪስ ከአሜሪካና ከአውሮጳውያን ጋር በተነጋገሩበት በዛሬው እለት የዩክሬኑ ጦርነት እንዲቆም ሩስያ ላይ ግፊት እንዲደረግ ጠየቁ።
የሚያዝያ 8 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ “የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ” በ2018 ሥራ ሊጀምር እንደሚችል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ ፍንጭ ሰጡ። ሚኒስትሩ ከትምህርት የቀሩ 7.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ጉዳይ በጣም ሊያሳስብ እንደሚገባ ተናግረዋል። አልሸባብ በማዕከላዊ ሶማሊያ አዳን ያባል የተባለች ወታደራዊ ማዕከል ላይ ጥቃት ከፈተ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ደጋሎ ትይዩ መንግሥት መመሥረታቸውን ይፋ አደረጉ። አሜሪካ በኤርትራ እና በደቡብ ሱዳን ኤምባሲዎቿን ልትዘጋ ነው። ዶናልድ ትራምፕ "ማስፈራራት እና ሥም ማጥፋት እንዲያቆሙ" ቻይና ጠየቀች። እስራኤል ወደ ጋዛ ሰብአዊ ርዳታ እንዳይገባ መከልከሏን እንደምትቀጥል አስታወቀች።
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ሥራ አስፈጻሚ ውዝግብ
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ሥራ አስፈጻሚ ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።
የዜና መጽሔት፤ መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
ሶማሊያ ለአሜሪካ ለመስጠት ያቀደችው ወደቦች እና አንድምታው
ሶማሊያ በበርበራ የሚገኝ አየር ማረፊያ እና ወደብ አሜሪካ እንድትቆጣጠር አቀረበች የተባለውን ጥያቄ ሶማሊላንድ ተቃውማለች።
DW Amharic የየካቲት 24 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ አነሳ። የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር በኤርትራ ዋና ከተማ የተፈራረሙትን ሥምምነት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ጥሷል በማለት ኦብነግ ወነጀለ። የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫው ከግንባሩ “እውቅና ውጪ መሆኑን” አስታውቋል። በደቡብ ምዕራብ ጀርመን ማንሐይም ከተማ ተሽከርካሪ በአደባባይ በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ በመንዳት በተፈጸመ ጥቃት አንድ ሰው ሲሞት በርካታ ሰዎች ቆሰሉ።
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮ-ሶማሊያ ወዳጅነት ካንጀት ወይስ ካንገት?
ጭቆና፤ ግፍና በደልን መሸከም የለመደዉ ኢትዮጵያዊ የግጭት፣ ዉዝግብ፣ የኤኮኖሚ ቀዉስ መባባስ፣ መራዘም ወይም መደራረብ እስካሁን ብዙም ያንገሸገሸዉ አልመሰለም
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮ-ሶማሊያ ወዳጅነት ካንጀት ወይስ ካንገት?
የአዲስ አበባና የሞቃዲሾ መሪዎች የጠባቸዉን መሰረታዊ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ማስወገዳቸዉን በይፋ ሳይናገሩ በወር ዕድሜ ለመወዳደስ፣ መተቃቀፍ መነፋፈቅ መድረሳቸዉ በርግጥ ጉድ አጃኢብ ማሰኘቱ አልቀረም።ማስታወቂያ ሚንስትር ዳዉድ አዌስ እንደሚሉት ግን ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ሥምምነት ተሰርዟል።አዲሱ የትብብር ምዕራፍ ለኢትዮጵያ ወደብ ሥለ ማስገኘት አለማስገኘቱ በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም።የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል የምክር ቤት አባልናየፖለቲካ ተንታኝ ዶክተር አብዲ ቡባል እንደሚሉት ደግሞ መተማመንን ለመገንባት ከአዲስ አበባ-ሞቃዲሾ-አንካራ የሚባክኑት ባለሥልጣናት ወደብን በተመለከተ አሁንም አይተማመኑም
ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ የሻከረ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል እየሠሩ መሆናቸው
አዲስ አበባ እና መቅዲሹ የሻከረ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል በሚጥሩበት በዚህ ወቅት ውዝግቡን የጋበዘው ከፑንትላንድ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ሰነድ ጉዳይ ፍጻሜው ግልጽ እንዳልሆነ ነው ዘገባዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሶማሊያ ጉብኝት አንድምታ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ሐሙስ የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም በሶማሊያ ሞቅዲሾ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል።
የየካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የየካቲት 19 ቀን 2017 ዓም አርዕስተ ዜና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከከፍተኛ ባለስልጣኖቻቸው ጋር ነገ መቅዲሾ ይሄዳሉ ሲል የሶማሊያ ፕሬዝዳንታዊ ምንጮች መናገራቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። አንድ የሱዳን አንቶኖቭ ወታደራዊ የማጓጓዣ አውሮፕላን ትናንት ለሊት ተከስክሶ 46 ወታደሮችና ሰላማዊ ሰዎች ሞቱ። በዚሁ አደጋ 10 ሰዎችም ቆስለዋል። የሩስያና የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማቶች ከሶስት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነገ ኢስታንቡል ቱርክ ውስጥ እንደሚነጋገሩ ሩስያ አስታወቀች።
በአውሮፓ ኅብረት ድጋፍ ተግባራዊ የሚደረገው ዘላቂ የከተማ ልማት ለተፈናቃዮች
በጅግጅጋ እና በአሶሳ “ዘላቂ የከተማ ልማት ለተፈናቃዮች” የተባለ ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው። ለ
የሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ ወቀሳ
የሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ ወቀሳ
DW Amharic የጥር 24 ቀን 2017 የዓለም ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ “አሁን ያለውን የፖለቲካ ጩኸት እንዳትመለከቱ” የሚል ጥሪ ለብልጽግና ፓርቲ አባላት አቀረቡ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በኦምዱርማን በገበያ ላይ በከባድ መሣሪያ በፈጸመው ድብደባ 54 ሰዎች መገደላቸውን የሱዳን መንግሥት አስታወቀ። ኤርትራ፣ ግብጽ እና ሶማሊያን ጨምሮ ቻይና ከበርካታ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የእስያ ሀገራት እንስሳት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች። የአረብ ሀገራት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፍልስጤማውያንን ወደ ግብጽ እና ዮርዳኖስ ለማዘዋወር ያቀረቡትን ሐሳብ ውድቅ አደረጉ። ዛሬ ቅዳሜ ሐማስ ሦስት ታጋቾች እስራኤል 183 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ለቀዋል።
የኢትዮ-ሶማሊያ ግንኙነት መሻሻል፤ የንብረት ታክስ አዋጅ፣ የኢትዮጵያውን ስደተኞች ስቃይ
የኢትዮ-ሶማሊያ ግንኙነት መሻሻል፤ የንብረት ታክስ አዋጅ፣ የኢትዮጵያውን ስደተኞች ስቃይ
የጥር 6 ቀን 2017 የዓለም ዜና
-የአፋር ክልልን በመታዉ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ሰዎች በቂ ዕርዳታ እንዳላገኙ አስታወቁ።በመሬት መንቀጥቀጡ ከተጎዱ አካባቢዎች ከ60 ሺሕ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል።ተፈናቃዮቹና ርዳታ አቀባዮች እንደሚሉት የምግብ፣የመድሐኒትና የመጠለያ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።----የሶማሊያ የፀጥታ ኃይላት በሐገሪቱ ሰሜናዊ ግዛት ሸምቀዉ ነበር ያሏቸዉን የእስላማዊ መንግስት (IS) ታጣቂዎች መግደላቸዉን አስታወቁ።-የእስራኤልና የሐማስ ተደራዳሪዎች ጋዛን የሚያወድመዉን ጥቃት ለማቆምና ታጋቾችን ለመልቀቅ የሚረዳ ስምምነት ለማድረግ መቃረባቸዉ እየተነገረ ነዉ።
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የማይነጣጠሉ ሕዝቦች ግን የወዳጅ-ጠላቶች ምድር
የሶማሊያዉ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ባለፈዉ ቅዳሜ አዲስ አበባ ሲገቡ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትራቸዉ ካይሮ ነበሩ
DW Amharic የጥር 05 ቀን 2017 የዜና ጽሔት
በመሻሻል ላይ ያለው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት፣ “በቡግናና ዋግኽምራ በምግብ እጥረት ህፃናት እየሞቱ ነው” ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ፣ የጦርነት ተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፍ በመቐለ፣ የኮሬ ዞን መንግሥት ሠራተኞች አቤቱታ
በመሻሻል ላይ ያለው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት
በአፍሪካ ቀንድ ጠንካራ አሰላለፍ እየፈጠሩ ያሉ የሚመስሉት የሶማሊያ፣ የኤርትራ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዚሁ ሳምንት ካይሮ ውስጥ ተወያይተዋል።
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የማይነጣጠሉ ሕዝቦች ግን የወዳጅ-ጠላቶች ምድር
የየዉስጥ ጠላት የበዘባቸዉ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያምና ጄኔራል መሐመድ ሲያድ ባሬ አንዱ የሌላዉን ጠላት እየደገፉ፣ መጀመሪያ ጀቡቲ፣ቀጥሎ አዲስ አበባ፣ አሰልሰዉ ሶደሬ ላይ የተጨባበጡ እጆቻቸዉን ሽቅብ እያጓኑ ወንድሜ-ወላሎ የመባባላቸዉ ዚቅ ለብዙ ታዛቢዎች አነጋጋሪ፣ አደናጋሪ፣ አስተዛዛቢም ብጤ ነበር።
የጥር 4 ቀን 2017 ዓ ም የዓለም ዜና
ለአንድ ዓመት ገደማ ከዘለቀ ውጥረት በኋላ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደነበረበት ለመመለስ እና ለማጠናከር ተስማሙ። የሱዳን ጦር ወሳኝ እና ስልታዊ ያለውን የዋድ ማዳኒ ከተማን መልሶ መቆጣጠሩን አስታቀወ። ጀርመን 50 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ ድጋፍ ለሶሪያ እንደምትሰጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ በሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ በተሳተፉበት ጉባኤ ላይ ዛሬ ተናገሩ። በዩናይትድ ስቴትሷ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢዋ የተከሰተው ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር ወደ 16 ከፍ ብሏል። የንጋፋው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሐብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈፀመ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት እና የኦብነግ መግለጫ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት እና የኦብነግ መግለጫ
ኢትዮጵያና አዲሱ «የአፍሪቃ ኅብረት የድጋፍና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮ»
የአፍሪቃ ኅብረት አዲሱ የኅብረቱ የሶማሊያ የሰላም ተልዕኮ ከትናንት በስተያ ስራ መጀመሩን በዚህ ሳምንት አጋማሽ አስታውቋል።
የታኅሳስ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና
-ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሠላም ለማስከበር አዲስ ተልዕኮ ከተቀበለዉ የአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት ጋር እንደምትተባበር አስታወቀች።የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር የኢትዮጵያን ዕቅድ ይፋ ያደረገዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስትር ከሶማሊያ ፕሬዝድንትና ከሌሎች ባለሥልጣናት ጋር ትናንት ከተነጋገሩ በኋላ።----ኢትዮጵያ ዉስጥ የአፋር ክልልን በተከታታይ የመታዉ የመሬት መንቀጥቀጥ እሳተ ጎሞራ ሳያፈነዳ እንዳልቀረ ተነገረ።-----ጀርመንና ፈረንሳይ ለአዲሶቹ የሶሪያ ባለሥልጣናት ድጋፍ እንደሚሰጡ የሁለቱ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች አስታወቁ።ሁለቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ደማስቆ ዉስጥ ከአዳዲሶቹ የሶሪያ መሪዎች ጋር ተነጋግረዋል።ዜናዉ በዝርዝር።
DW Amharic የታኅሳስ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ በጠና የታመሙ ሰዎች “የአንጎል ሞት ሲረጋገጥ” በመሣሪያ ላይ ብቻ የተመሠረተ ሰው ሠራሽ የአተነፋፈስ ዕገዛ ማቋረጥን የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀች። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሁለት የአምቡላንስ ሾፌሮች በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች በተፈጸመባቸው ጥቃቶች ቆሰሉ። የዋጋ ግሽበት “ከፍተኛ እና በመካከለኛ ጊዜ ሊደረስበት ከታሰበው የባለ አንድ አኃዝ ግብ በላይ መሆኑን” የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ገለጸ። የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮ (AUSSOM) በይፋ ሥራ ጀመረ። የአይቮሪ ኮስት ፕሬዝደንት አላሳን ዋታራ የፈረንሳይ ወታደሮች በዓመቱ መጨረሻ ከሀገራቸው ለቀው እንደሚወጡ አስታወቁ።
የሰላም ማስከበርና የባሕር በር እያነቃነቁት ያለው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ
የሰላም ማስከበር እና የባሕር በር ጉዳዮች እያነቃነቁት ያለው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ
የሰላም ማስከበርና የባሕር በር እያነቃነቁት ያለው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያን ሥምምነት የግብጽ ፕሬዝደንት “በቅርብ እየተከታተሉ ነው”
የግብጽ ፕሬዝደንት አብዱል ፋታኅ አል-ሲሲ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አደራዳሪነት የደረሱበትን ሥምምነት “በቅርብ እየተከታተሉ” እንደሚገኙ መናገራቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ።
የሞቃዲሾና አስመራ ንግግር አንድምታ
የሞቃዲሾና አስመራ ስምምነት አንድምታ
የታኅሳስ 19 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የተመ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮን አጸደቀ። ኢትዮጵያ ከአትሚስ ወደ አዲሱ ተልዕኮ የሚደረገው ሽግግር “ስኬታማ የሚሆነው የሶማሊያ የጸጥታ ኃይሎች ሙሉ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ከተጠናከሩ ብቻ ነው” ብላለች። ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በኬንያ የተስፋፋውን የግለሰቦች አፈና ለማቆም ቃል ገቡ። የእስራኤል ጦር በሰሜን ጋዛ ሥራ ላይ ከነበሩ የመጨረሻዎቹ ሆስፒታሎች የአንዱን ዳይሬክተር ማሰሩን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን መከስከስ በፍጥነት እና በገለልተኝነት እንዲመረመር የአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይ ኃላፊ ካያ ካላስ ጥሪ አቀረቡ።
የሞቃዲሾና አስመራ ንግግር አንድምታ
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የታኅሳስ 17 ቀን 2017 መሰናዶ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ እና ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ኤርትራ ጉብኝት አድርገዋል።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የታኅሳስ 17 ቀን 2017 መሰናዶ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ እና ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ኤርትራ ጉብኝት አድርገዋል። የሲቪክ ድርጅቶች ዳግም መታገድ ሌላ አነጋጋሪ ጉዳይ ነው። ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በኋላ ባለሥልጣናት የመንግሥትን ስኬት ከፍ አድርገው ቢያቀርቡም የዜጎች አስተያየት ከሹማምንቱ እጅግ የተለየ ሆኖ ይታያል።
ሶማሊያ በኢትዮጵያ ተጠቃሁ አለች
ሶማሊያ በኢትዮጵያ ተጠቃሁ አለች
የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሰሞነኛ ኹነቶች
"ለአፍሪካ ሕብረት ትልቅ ዲፕሎማቱክ ኪሳራ ነው። ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ እንሰጣለን ብሎ ለተነሳ ተቋም ጉዳየ ብሎ ሲወያይበት፣ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት ሲያደርግ አላየንም"
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 1 የ 15
ቀጣይ ገጽ