ማሕደረ ዜና
ማሕደረ ዜና ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ይቃኙበታል።
ነጋሽ መሐመድ የሚያጠናቅረው ዝግጅት የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችን እና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ ያሁን እና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል።
የዶይቼ ቬለን ማሕደረ ዜና በአፕል ፖድካስት፣ በስፖቲፋይ፣ በአማዞን አሊያም በምትመርጡት የፖድካስት ማቅረቢያ ማድመጥ ትችላላችሁ።
ተጨማሪ ያንብቡ