You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
Azeb Tadesse Hahn
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ትንታኔዎች በ Azeb Tadesse Hahn
ትንታኔዎች በ Azeb Tadesse Hahn
እንወያይ፤ 40ኛ ዓመት የእርዳታ ኮንሰርት-በኢትዮጵያ ዛሬም ያልተመለሰዉ የምግብ ዋስትና ጥያቄ
ዛሬስ? በርግጥ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምግብ እጥረት አለ? ኢትዮጵያ በተከታታይ ድርቅ እንደሚጋጥማት ይታያል፤ ዛሬ የምግብ ዋስትናዋ ምን ያህል አስተማማኝ ነዉ?
እንወያይ፤ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ እንዴት መልስ ያግኝ?
የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ ፤ እንዴት መልስ ያገኝ ይሆን? መንግስት ለዚህ ወሳኝ ዘርፍ ባለሞያዎች እየሰጠ ያለዉ ትኩረትስ ምን ይመስላል?
ዶቼ ቬለ DW አማርኛ ከተመሰረተ 60 ኛ ዓመቱን ደፈነ
በጎርጎረሳዉያኑ መጋቢት 1965 ዓ.ም DW የአማርኛ ፕሮግራም ጀመረ ። የጣብያዉ 60 ዓመታት ታሪካዊ ጉዞ በፎቶ ይህን ይመስላል።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ዘገባዎች በ Azeb Tadesse Hahn
ዘገባዎች በ Azeb Tadesse Hahn
ሙሉ ስርጭት፤ ነሐሴ 30 ቀን ፣ 2017 አርብ
ሙሉ ስርጭት፤ ነሐሴ 30 ቀን ፣ 2017 አርብ
ከዓለም ዜናን ቀጥሎ በሚቀርበዉ ዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤ 1, ከውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ከዶክተር ሃብታሙ ኢተፋ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ 2, ለትግራይ የመንግስት ሰራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ክፍያ 20 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል መባሉ 3, በባቲ ከተማ የተጣሉት የሰዓት እላፊ ገደቦች እንዲሁም 4, በምስራቅ ሸዋ ዱግዳ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት፤ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እንዳስሳለን። በሁለተኛ ክፍል የሚቀርበዉ አንድ ለአንድ « የ 11 ተቃዋሚ ክልላዊ ፓርቲዎች ጥምረት ዋና አስፈጻሚ አቶ ዳሮት ጉምአን » እንግዳዉ አድርጓል። የወጣቶች ዓለም ዝግጅትም ስለማኅበራዊ መገናኛ አጠቃቀም የሚለን አለዉ።
የሉሲ «ድንቅነሽ» እና የሰላም የአዉሮጳ የመጀመርያ ጉብኝት
የሉሲ «ድንቅነሽ» እና የሰላም የአዉሮጳ የመጀመርያ ጉብኝት
የሉሲን እና የሰላምን ቅድመ ሰዉ ቅሪተ አካሎች አፋር ዉስጥ ያገኙት ተመራማሪዎች፤ የኢትዮጵያን ጥንታዊነት፤ ሃገሪቱ ብሎም አፍሪቃ የዓለም ህዝብ ሁሉ መነሻ መሆኑን፤ አመጣጡን አስረድተዋል።
ፕራግ፤ የሉሲ(ድንቅነሽ) እና የሰላም ጉብኝት በአዉሮጳ
ፕራግ፤ የሉሲ(ድንቅነሽ) እና የሰላም ጉብኝት በአዉሮጳ
ሙሉ ስርጭት፤ ነሐሴ 26 ቀን ፣ 2017 ሰኞ
ሙሉ ስርጭት፤ ነሐሴ 26 ቀን ፣ 2017 ሰኞ
ዝግጅቱ በዓለም ዜና ይጀምራል። በመቀጠል በቀረበዉ ዜና መጽሔት 1, ተገድቦ የቆየው የብድር አቅርቦት እና የቀጣዩ ዓመት ዕቅድ 2, በትግራይ ደቡባዊ ዞን እየበረታ የመጣዉ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት3, የደሞዝ ጭማሪ ያስከተለዉ የኑሮ ዉድነት በደቡብ እና ሰሜን ወሎ 4, የምክክር ኮሚሽኑ በዋሽግተን ዲሲ ያካሄደው የምክክር መድረክ እንዲሁም5, የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመሪዎች ጉባዔ እና ፋይዳዉ የተሰኙ ርዕሶች ተዳሰዉበታል። በሁለተኛ ክፍል የሚቀርበዉ ማህደረ ዜና « አሜሪካ በፍልስጤማዉያን ላይ የጣለችዉ የጉዞ እቀባ» የተሰኘ ርዕስን ይዟል። በመቀጠል የቀረበዉ ሳምንታዊ የስፖርት መሰናዶ ነዉ።
የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባዔ እና አንድምታዉ
የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባዔ እና አንድምታዉ
የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባዔ መድረክ አልፎ አልፎ ቻይና እና ሩሲያ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ)ን ለመገዳደር እንደሚጠቀሙበት አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል።
ሙሉ ስርጭት፤ ነሐሴ 23 ቀን ፣ 2017 አርብ
ሙሉ ስርጭት፤ ነሐሴ 23 ቀን ፣ 2017 አርብ
ከዓለም ዜና ቀጥሎ የቀረበዉ የዜና መጽሔት1,ኢትዮጵያ በ2025 የፈረንጆቹ ዓመት ዝቅተኛ ሰላም ያለባት ሀገር መባልዋ 2, 34 ሺህ የሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮች ራበን ድረሱልን ተማፅኖ/እንዲሁም 3,በቤኒሻንጉል ከ9ሺ በላይ ከትጥቅ ትግል የተመለሱ ወጣቶችን ወደ ስራ መግባታቸው የተሰኙ ርዕሶች ተዳሰዉበታል። ሳምንታዊዉ አንድ ለ አንድ ዝግጅት „የኢትዮጵያ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ አቶ አሕመድ ሁሴንን” እንግዳዉ አድርጓል። ከወጣቶች ዓለም «ወጣቶች የእርግዝና መከላከያን በስንት ዓመታቸው መግዛት ቢፈቀድላቸዉ ጥሩ ይሆን?» ሲል ያጠይቃል። እሁድ የሚደመጠዉ እንወያይም ተዋዉቆበታል።
ተጨማሪ ዘገባዎች ዐሳይ
ዋናዉን ገጽ ተመልከት