የፎልክስቫገን መኪናዎች
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2012ማስታወቂያ
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ውስጥ ለትርዒት የቀረቡት ቀደምቶቹ ጀርመን ሰራሽ የፎልክስ ቫገን መኪናዎች የብዙዎችን ቀልብ ስበዋል። ከመካከላቸው የትርዒቱ አካል የነበረው አጼ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ወርደው ወደ ማረፊያ ቤት የተወሰዱበት መኪና የተመልካቹን ልዩ ትኩረት አግኝቷል።ከ150 በላይ የፎልክስቫገን መኪናዎች ያካተተውን ይህን ትርዒት የተመለከተው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ